የትምህርት ጥራት ነገር አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡
ከዚህ ችግር መውጫ መላው ምንድን ነው?
የዛሬው ጉዳያችን ይህንን ሀሳብ ይመለከታል።
ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን የትምህርት ባለሞያው፣ በትምህርት ዙሪያ የሚሰራው ቅን ልቦና ብሩህ ተስፋ ድርጅት የሀገር ውስጥ ተጠሪ አቶ ዮሴፍ አያሌው ናቸው።
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments