በአማራ ክልል ያለው የፀጥታ ችግር በመደበኛ የህግ ማስከበር ማስተካከል ባለመቻሉ ክልሉ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስር መተዳደር ከጀመረ ወራቶች ተቆጥረዋል፡፡
በክልሉ የተለያዩ አካበቢዎችም ግጭቶች አሁንም መቀጠላቸው ይሰማል፡፡
በሌላ በኩል በክልሉ እንደ መንገድ የመሳሰሉት የልማት ስራዎች እየተሰሩ መሆኑ ይነገራል፡፡
ግጭቱ እያለ የልማት ስራን እንዴት መስራት ተቻለ?
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Kommentarer