ህዳር 10፣2016 - በአዲስ አበባ ባሉ ጤና ተቋማት በዓመት ከ10,600 በላይ የጽንስ መቋረጥ መከናወኑ ተሰማ
- sheger1021fm
- Nov 20, 2023
- 1 min read
በአዲስ አበባ ባሉ ጤና ተቋማት ባለፈው ዓመት ከ10,600 በላይ የጽንስ መቋረጥ መከናወኑ ተሰማ።
አብዛኛውን ፅንስ ያስቋረጡት ደግሞ ከ 25 እከስ 29 የእድሜ ክልል ውስጥ ያሉት ናቸው ተብሏል።
የአፍላ ወጣቶች ያልታቀደ እርግዝና ምጣኔ እየቀነሰ መጥቶ 13 በመቶ ላይ ድረሷል።
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments