ህዳር 12፣2016 - የጫኝ እና አውራጅ ጭቅጭቅን ያስቀራል የተባለ መመሪያ መውጣቱ ተሰምቷል
- sheger1021fm
- Nov 22, 2023
- 1 min read
የጫኝ እና አውራጅ ጭቅጭቅን ያስቀራል፣ የንብረት ባለቤቶችን መብት ያስጠብቃል የተባለ መመሪያ መውጣቱ ተሰምቷል፡፡
በተለይ በቤት ቅየራ ወቅት በጫኝ እና አውራጆች ብዙዎች መቸጋገራቸውን ሲናገሩ ይሰማል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
コメント