top of page

ህዳር 25፣2016 - የኢትዮጵያ በሚሊዮን የሚቆጠር ሄክታር ላይ ደቂቅ ህዋሳት በመጥፋታቸው የመሬቱ አሲዳማነት እየጨመረ ነው

በአፈር ውስጥ ያሉ ደቂቅ ህዋሳት የአፈርን ለምነት ከመጠበቅ ባለፈ ለምግብነት እና ጎጂ ቆሻሻን ወደጠቃሚነት ለመቀየር ያገለግላሉ፡፡


ይሁንና የኢትዮጵያ በሚሊዮን የሚቆጠር ሄክታር ላይ እነዚሁ ደቂቅ ህዋሳት በመጥፋታቸው የመሬቱ አሲዳማነት እየጨመረ ነው፡፡


አሲዳማ የሆነን አንድ ሄክታር መሬት ለማከም 30 ኩንታል ኖራ ያስፈልጋል፡፡


ያሬድ እንዳሻው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page