top of page

ህዳር 26፣ 2015- የሲሚንቶ ገበያ ምስቅልቅሉ ከወጣ ዓመታት እየተቆጠሩ ነው፡፡

ህዳር 26፣ 2015

የሲሚንቶ ገበያ ምስቅልቅሉ ከወጣ ዓመታት እየተቆጠሩ ነው፡፡

ሲሚንቶ ከገበያው መጥፋት፣ ሲገኝም ዋጋው አልቀመስ ማለቱ ዋነኛ ችግሮች ናቸው፡፡

አንድ ኩንታል ሲሚንቶ ከፋብሪካ የሚወጣበት ዋጋ 500 ከፍ ቢል 600 ብር ነው፡፡

ገበያ ላይ ግን እስከ 2,000 ብር ድረስ ይቸበቸባል፡፡

መንግስት በምርቱ ላይ ጠበቅ ያለ ቁጥጥር አደርጋለሁ፣ ኮሚቴ አቋቁሜያለሁ፣ የመሸጫ ዋጋ አውጥቻለሁ ሲል በተደጋጋሚ ተሰምቷል፡፡

ዘላቂ መፍትሄ ግን አልተገኘም፡፡

ሲሚንቶ ከፋብሪካ ወይንም ከምርት ቦታ ሲወጣ እና ሸማቹ ጋር ሲደርሱ ዋጋው እንዲህ የተንቦረቀቀው በምን ምክንያት ነው?

የመሀሉን የሚያፍሰው ማን ነው?

ተቆጣጠር ተብሎ የመደበው ሹመኛ፣ ደላላው ወይንስ ነጋዴው?

ንጋቱ ሙሉ

ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz


Comments


bottom of page