ህዳር 26፣2016 - መሪ ጨብጠው ከሚያሽከረክሩት 52 በመቶዎቹ የፍጥነት ወሰን ህግን አያከብሩም ተባለ
- sheger1021fm
- Dec 6, 2023
- 1 min read
በአዲስ አበባ መሪ ጨብጠው ከሚያሽከረክሩት ውስጥ 52 በመቶች የፍጥነት ወሰን ህግን አያከብሩም ተባለ፡፡
አብዛኛው አደጋ እየደረሰ ያለውም ከተቀመጠው የፍጥነት ወሰን በላይ ማሽከርከር ነው ሲባል ሰምተናል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentarios