ህዳር 26፣2016 - በጦርነት እና በግጭት ቀጠና አካባቢዎች የመድኃኒት አቅርቦት ችግር የሰፋ ደረጃ ደርሷል ተባለ
- sheger1021fm
- Dec 6, 2023
- 1 min read
በጦርነት እና በግጭት ቀጠና አካባቢዎች የመድሐኒት አቅርቦት ችግር የሰፋ ደረጃ ደርሷል ተባለ፡፡
በዚህም የተነሳ በተለይ ተላለፊ ያልሆኑ በሽታዎች የተያዙ ሰዎች ህይወታቸውን እያጡ መሆኑን ሸገር ሰምቷል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments