top of page

ህዳር 28፣ 2015- በጥቃቅን፤ አነስተኛና መካከለኛ የተደራጁ ሰዎች ከሚያነሷችው ቅሬታዎች አንዱ የተሰጣችሁ ጊዜ አብቅቷል...

  • sheger1021fm
  • Dec 7, 2022
  • 1 min read

ህዳር 28፣ 2015


በጥቃቅን፤ አነስተኛና መካከለኛ የተደራጁ ሰዎች ከሚያነሷችው ቅሬታዎች አንዱ የተሰጣችሁ ጊዜ አብቅቷል፤ የምትሰሩበትን ቦታ ለሌሎች ልቀቁ ተባልን የሚል ነው፡፡


በዚህ መልኩ አቅማቸው ሳይጠና የመስሪያ ቦታ አጥተው የከሰሙ አምራቾች ብዙ እንደሆኑም ይነገራል።


በቅርቡ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የፀደቀው ደንብ ታዲያ ለዚህ ችግርም መላ ይዟል ተብሏል።


ንጋቱ ረጋሳ



ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page