top of page

ህዳር 29፣ 2015- በአዲስ አበባ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ከሰሞኑ በኦሮሚያ ክልል ባንዲራና መዝሙር ጋር በተያያዘ እየተከሰተ ያለውን ችግር በተመለከተ የኢት

  • sheger1021fm
  • Dec 8, 2022
  • 1 min read

ህዳር 29፣ 2015


በአዲስ አበባ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ከሰሞኑ በኦሮሚያ ክልል ባንዲራና መዝሙር ጋር በተያያዘ እየተከሰተ ያለውን ችግር በተመለከተ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ኢዜማ መግለጫ አውጥቷል፡፡


ከዚሁ ጋር በተያያዘ የአዲስ አበባ ፖሊስ 97 ሰዎችን በቁጥጥር ስር አውያለሁ ብሏል፡፡


የኔነህ ሲሳይ



ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

https://bit.ly/33KMCqz

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page