top of page

ህዳር 29፣ 2015በኢትዮጵያ በአካል ጉዳተኝነት ጋር አብረው የሚነሱ ችግሮች ብዙ ናቸው፡፡

  • sheger1021fm
  • Dec 8, 2022
  • 1 min read

ህዳር 29፣ 2015


በኢትዮጵያ በአካል ጉዳተኝነት ጋር አብረው የሚነሱ ችግሮች ብዙ ናቸው፡፡


መስማት በተሳናቸው ሴቶች ዙሪያ የሚሰራው ተቋምም እየደረሰ ያለው ጫና እና ጉዳት ብዙ ነው ይላል፡፡


መስማት የተሳናቸው ዜጎች ከትምህርት ዕድልና ከሌላውም አገልግሎት በችግራቸው ምክንያት እየተገለሉ መሆኑን ‘የሩትስ ኤንድ ዊንግስ’ መስራች ይናገራሉ፡፡


ምህረት ስዩም



ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

https://bit.ly/33KMCqz

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page