ህዳር 29፣ 2015
ኦሮሚያ ክልል በ10 ዞኖች በዜጎች ላይ እየደረሰ ያለው ሰብዓዊ ቀውስ በሰብዓዊ መብቶች መርሆዎች መሰረት ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት ተብሎ ሊመደብ የሚችል መሆኑን ኢሰመኮ ተናገረ፡፡
ባለፉት 5 ወራት ብቻ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ንጹሃን ዜጎች መገደላቸውን ጠቅሶ በክልሉ እየደረሰ ያለው ሰብአዊ ቀውስ አስከፊነቱ እየጨመረ በመሆኑ ሳይውል ሳያድር መንግስት ዘላቂና ሰላማዊ መፍትሄ እንዲያበጅ ጠይቋል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz
Comments