ህዳር 30፣ 2015- አለም አቀፍ ትንታኔ
- sheger1021fm
- Dec 10, 2022
- 1 min read
ህዳር 30፣ 2015
አለም አቀፍ ትንታኔ
አሜሪካ ቅያሜ ቢገባትም የሳውዲ አረቢያ እና የቻይና ግንኙነት ይበልጥ እየተጠናከረ ነው፡፡
የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂን ፒንግ በሳውዲ እጅግ የጋለ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡
ይሄም የግንኙነቱን ደረጃ የሚያሳይ ነው ተብሏል፡፡
የኔነህ ከበደ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments