ህዳር 30፣ 2015- የዋጋ ግሽበቱን በዚህ ዓመት ወደ ነጠላ አሃዝ ለማውረድ አስቸጋሪ ነው ተባለ፡፡
- sheger1021fm
- Dec 9, 2022
- 1 min read
ህዳር 30፣ 2015
የዋጋ ግሽበቱን በዚህ ዓመት ወደ ነጠላ አሃዝ ለማውረድ አስቸጋሪ ነው ተባለ፡፡
በህገ ወጥ መንገድ ከተፈቀደው መጠን በላይ ጥሬ ገንዘብ ከባንክ የሚወያጡም አሉ ሲል ብሔራዊ ባንክ ተናግሯል፡፡
ንጋቱ ሙሉ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Commenti