top of page

ህዳር 30፣ 2015የመንግስት ቀዳሚ ሀላፊነትና ግዴታ የዜጎችን ደህንነት ማስጠበቅ፣ መሰረታዊ የሆነ ሰብአዊ መብቶቻቸውንም ማክበርና ማስከበር መሆኑ በህገ -

ህዳር 30፣ 2015


የመንግስት ቀዳሚ ሀላፊነትና ግዴታ የዜጎችን ደህንነት ማስጠበቅ፣ መሰረታዊ የሆነ ሰብአዊ መብቶቻቸውንም ማክበርና ማስከበር መሆኑ በህገ -መንግስት ተደንግጓል፡፡


ይህን የልፈፀሙ የመንግስት ሹመኞችም የህግ ተጠያቂነት እንዳለባቸው በህጉ ተካቷል፡፡


ተጠያቂነታቸው እስከ ምን ድረስ ነው?


ሸገር የህግ ባለሙያ ጠይቋል፡፡


ምህረት ስዩም


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


Comments


bottom of page