ህዳር 7፣2016 - ወታደራዊ ግጭት ውስጥ ለሚገኘው የአማራ ክልል መንግስት ሰላማዊ መፍትሄ እንዲፈልግ እምባ ጠባቂ ተቋም ጠይቋል
- sheger1021fm
- Nov 17, 2023
- 1 min read
ለወራት በቀጠለ ወታደራዊ ግጭት ውስጥ በሚገኘው የአማራ ክልል ምን ያህሉ የጤና እና የትምህርት ተቋማት ስራ ላይ ናቸው የሚለውን ለማረጋገጥ ክልሉ ውስጥ ባሉ ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ በኩል መረጃ እየሰበሰበ መሆኑን የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ፡፡
በክልሉ ተዘዋውሮ ለመስራት የሚያስችል ሁኔታ ግን ባለመኖሩ መንግስት ለችግሩ ሰላማዊ መፍትሄ እንዲፈልግ ጠይቋል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments