ህዳር 8፣2016 - አለም አቀፍ ህጎች ስለ ባህር በር ምን ይላሉ?
- sheger1021fm
- Nov 18, 2023
- 1 min read
በመሪዎቿ ይሁንታ ጭምር የቀይ ባህር ድርሻዋን አጥታለች የተባለችው ኢትዮጵያ ከተያያዥ አለም አቀፍ ህጎች አኳያ ያሸኛል ያለችውን የባህር በር የማግኘት እድል አላት ወይ?
የወደብ አስፈላጊነት፤ እንዴትስ እውን ሊሆን ይችላል ? አለም አቀፍ ህጎችስ ስለ ባህር በር ምን ይላሉ ?
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentarios