ለመንግስታዊ አገልገሎት በመንግስት በጀት የተሰሩ ህንጻዎች እና ቤተ እምነቶች ከቤት ግብር ክፍያ ነፃ እንደሆኑ ይቀጥላሉም ተብሏል
- sheger1021fm
- Jun 29, 2023
- 1 min read
ሰኔ 20፣2015
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እስከ አሁን ወደ ቤት ግብር ክፍያ ስርአት ያልገቡ ህንፃዎችን ወይም *ሪል ስቴቶችን* ለይቼ እየመዘገብኩ ነው አለ።
ለመንግስታዊ አገልገሎት በመንግስት በጀት የተሰሩ ህንጻዎች እና ቤተ እምነቶች ከቤት ግብር ክፍያ ነፃ እንደሆኑ ይቀጥላሉም ተብሏል።
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments