ለብቻችን አደግን የሚሉት የኢትዮጵያ ባንኮች
- sheger1021fm
- Dec 9, 2023
- 1 min read
በባንኮች የተቀማጭ ገንዘብ መጨመር እና መሰል መስፈርቶችን መሰረት በሚደረግ የፋይናንስ ዘርፉ ማደጉን መንግስት በተደጋጋሚ ተናግሯል፡፡
ባንኮችም በቢሊዮን የሚቆጠር ብር ትርፍ ማግኘታቸውን ሲናገሩ ይደመጣል፡፡
ሸገር ያነጋገራቸው የምጣኔ ሐብት ባለሞያ በበኩላቸው ገንዘብ ሚናው ምርትና አገልግሎት እንዲቀላጠፍ በማገዝ ኢኮኖሚውም እንዲያድግ ማድረግ መሆኑን በመጥቀስ የዋጋ ግሽበቱና መሰል የኢኮኖሚ መመሳቀሎች ባሉበት ሁኔታ ባንኮች ለብቻቸው የሚያድጉበት ሁኔታ የለም ይላሉ፡፡
ንጋቱ ሙሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Commenti