ታህሳስ 1፣2016 - ለፆታዊ እና መሰል ጥቃት እየተጋለጡ ነው የተባሉት አካል ጉዳተኞች የህግ ከለላ እያገኙ አይደለም ተባለ
- sheger1021fm
- Dec 11, 2023
- 1 min read
በጦርነትና በግጭቶች ምክንያት ይበልጥ ለፆታዊ እና መሰል ጥቃት እየተጋለጡ ነው የተባሉት አካል ጉዳተኞች የህግ ከለላ እያገኙ አይደለም ተባለ፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Opmerkingen