ህዳር 19፣2016 - ለፌዴራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ክፍያን ለመወሰን የወጣው ረቂቅ በበጎ ፈቃደኛ ተቋማት ላይ ጫና የሚያበረታ ነው የሚል ቅሬታ ቀርቦበታል
- sheger1021fm
- Nov 29, 2023
- 1 min read
ለፌዴራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ክፍያን ለመወሰን የወጣው ረቂቅ ደንብ ለፍርድ ቤቶች የሚከፈልን የዳኝነት ክፍያ መጠን ያሻሻለ ነው፡፡
እስከ 1 ሚሊዮን ብር በደረሰ ገንዘብ ላይ ክርክር የሚያቀርቡ እስከ 82,000 ብር ለዳኝነት ክፍያ እንደሚከፍሉ በደንቡ ላይ ሰፍሯል፡፡
ይህም በተለይ ለህዝብ ጥቅም ሲባል የሚሰሩ በጎ ፈቃደኛ ተቋማት ላይ ጫና የሚያበረታ ነው የሚል ቅሬታ ቀርቦበታል፡፡
በልዩ ሁኔታ እንዲታይም ተጠይቋል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
ተቀራራቢ ዘገባ (1) https://shorturl.at/imqO9
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments