ሐምሌ 13፣2015 - ኢጋድ የቀየሰው የግመል ሀብት ስትራቴጂ ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ጠቀሜታን የሚሰጥ ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Jul 20, 2023
- 1 min read
የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት /ኢጋድ/ የቀየሰው የግመል ሀብት ስትራቴጂ ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ጠቀሜታን የሚሰጥ ነው ተባለ፡፡
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
Comments