ሐምሌ 13፣ 2016 - የምግብ ዋስትና ችግር ያለባቸው ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ተሰምቷል
- sheger1021fm
- Jul 20, 2024
- 1 min read
ከስድስት ዓመታት ወዲህ የምግብ ዋስትና ችግር ያለባቸው ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ተሰምቷል፡፡
ችግሩ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል የሚሉት በጉዳዩ ላይ ጥናት ያደረጉ ምሁር በዚሁ ከቀጠለ ማህበራዊ ቀውስ እንደሚያስከትል አስጠንቅቀዋል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
Yorumlar