ሐምሌ 19፣2015 - መንግስት ለሴት ተማሪዎች የንፅህና መጠበቂያ እንዲያቀርብ የሚጠይቅ እንቅስቃሴ ተጀምሯል ተባለ
- sheger1021fm
- Jul 26, 2023
- 1 min read
በተለይ በገጠሪቱ የኢትዮጵያ ክፍል ወጣት ሴት ተማሪዎች በንፅህና መጠበቂያ እጦት ምክንያት በወር አበባቸው ወቅት ትምህርት ቤት እንደሚቀሩ ይነገራል፡፡
መንግስት ለሴት ተማሪዎች የንፅህና መጠበቂያ እንዲያቀርብ የሚጠይቅ እንቅስቃሴ ተጀምሯል ተባለ፡፡
ማንያዘዋል ጌታሁን ያዘጋጀውን በኤደንገነት መኳንንት
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments