Jul 26, 20231 min readሐምሌ 19፣2015 - የኪነ ህንፃዎችን ቅርስነት ለማረጋገጥ ይረዳል የተባለ አዲስ መመሪያ መሰናዳቱ ተነገረ በተከሞች የሚገኙ ታሪካዊ ህንፃዎች ቅርስ ተብለው ከተመዘገቡ በኋላ በተለያየ ጊዜ የፈረሱ መኖራቸው ይታወሳል፡፡በተለይ የኪነ ህንፃዎችን ቅርስነት ለማረጋገጥ ይረዳል የተባለ አዲስ መመሪያ መሰናዳቱን የቅርስና ጥበቃ ባለስልጣን ለሸገር ተናግሯል፡፡አዲስ መስፈርት ማውጣት ለምን አስፈለገ?በረከት አካሉየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
በተከሞች የሚገኙ ታሪካዊ ህንፃዎች ቅርስ ተብለው ከተመዘገቡ በኋላ በተለያየ ጊዜ የፈረሱ መኖራቸው ይታወሳል፡፡በተለይ የኪነ ህንፃዎችን ቅርስነት ለማረጋገጥ ይረዳል የተባለ አዲስ መመሪያ መሰናዳቱን የቅርስና ጥበቃ ባለስልጣን ለሸገር ተናግሯል፡፡አዲስ መስፈርት ማውጣት ለምን አስፈለገ?በረከት አካሉየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
ህዳር 12፣2017 - ‘’መገናኛ ብዙኃን ማሻሽያ ረቂቅ አዋጅ፤ ህዝብ በመንግስት ተቋማት አመራሮች ምደባ ላይ ሊኖረው የሚገባውን ተሳትፎ የሚገደብ ነው’’ ኢሰመኮ
Comments