top of page

ሐምሌ 20፣ 2016 - የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ ከህገ-መንግስት እና ከወንጀል ህጉ አኳያ ሲታይ ምን ይመስላል?

በሙስና፣ በታክስ ስወራ፣ በሰው ንግድ፣ በእፅ እና የጦር መሳሪያ ዝውውር ተሰማርተው በህገ-ወጥ መንገድ ንብረት ያፈሩ ሰዎችን ለመቆጣጠር በሚል ረቂቅ አዋጅ መሰናዳቱ ይታወሳል፡፡


ይህ የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ ግን በተለይ በውጭ አገር በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊ ንብረት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳድራል በሚል ትችት ሲቀርብበት ቆይቷል፡፡


ረቂቅ አዋጁ ከህገ-መንግስት እና ከወንጀል ህጉ አኳያ ሲታይ ምን ይመስላል?


የኔነህ ሲሳይ




በጉዳዩ ላይ ቀደም ተብለው የተሰሩ ተያያዥ ዘገባዎችን ለማድመጥ ማስፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ




Comments


bottom of page