top of page

ሐምሌ 20፣ 2016 - የአፀደ ህፃናት ትምህርት አሰጣጥ ጉዳይ...

በአዲስ አበባ ለጋ ህፃናት የ3፣ የ4፣ የ5 ዓመት ታዳጊዎች በትምህርት መግቢያ እና መውጫ ሰዓታት ትላልቅ ቦርሣ ተሸክመው ወደ ትምህርት ቤት ሲሄዱ እና ሲመለሱ ማየት የተለመደ ነው፡፡


ህፃናቱ በዚህ እድሜያቸው በትምህርት ቤት ከጥቁሩ ሰሌዳ ፊደል ሲገለብጡ፣ የቤት ስራ፣ የክፍል ስራ እየተባሉ ሲፅፉ፣ ሲሰርዙ ይውላሉ፡፡


ይህ የትምህርት አሰጣጥ ለልጆች የሚበጅ እንዳልሆነ ጥናት ተናግሯል፡፡


በረከት አካሉ



Comments


bottom of page