ለመስኖም ይሁን ለኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ የሚገነቡ ግድቦች ከደለል ስጋት ነፃ እንዲሆኑ የመሬት አጠቃቀም ፕላን ስራ ላይ ከማዋል፤ ግድቡን ከሚገነቡት ባለፈ የተለያዩ የሙያ ባለቤቶችንም ማሳተፍ እንደሚያሻ ይመከራል፡፡
ለመሆኑ በመስኩ ባለሙያዎች እይታ ግንባታው እየተገባደደ ያለው ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ከደለል ስጋት ነፃ ነው ማለት ይቻላል?
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments