ሐምሌ 27፣2015 - በአፋር ክልል የጎርፍ መጥለቅለቅ ሊደርስ ይችላል ተብሎ ተሰግቷል
- sheger1021fm
- Aug 3, 2023
- 1 min read
በአፋር ክልል የሚገኙ ግድብና ወንዞች በቂ የዝናብ ውሀን ስለያዙ ከዚህ በኋላ ውሀ ከገባ በክልሉ የጎርፍ መጥለቅለቅ ሊደርስ ይችላል ተብሎ ተሰግቷል፡፡
አደጋውን ለመቀነስ ለምሰራው የመከላከል ስራም ሳይረፍድ አሁኑኑ አግዙኝ ሲል ክልሉ ጥሪ አቅርቧል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments