ሐምሌ 27፣2016 - በብሔራዊ ባንክ የተወሰደው ጥብቅ የፖሊሲ ማሻሻያ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን ያሳጣል ወይስ ያስገኛል?
- sheger1021fm
- Aug 3, 2024
- 1 min read
ሐምሌ 27፣2016
በኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች ያሉ መፈናቀሎች፣ ግጭቶች እና የእርስ በእርስ ጦርነቶች ሀገራዊ ኢኮኖሚያዊውን አብዝተው መጉዳታቸው ይነገራል፡፡
መፈናቀል እና ጦርነቱ የሀገር ውስጥ አልሚዎቹን ጭምር ሰላም በማሳጣቱ ሀገራዊ ኢንቨስትመንቱ ተቀዛቅዟል፡፡
ይህ በዚህ እንዳለ የኢትዮጵያ መንግስት ከቀናት በፊት ያደረገው የኢኮኖሚ ማሻሻያ የውጪ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ምቹ ነው ብሏል፡፡
ለመሆኑ ይህ ይሆናል? የዘርፉን ባለሞያዎች አነጋግረናል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
Commenti