ሐምሌ 28፣2015 - በኦሮሚያ ክልል ባህላዊ ፍርድ ቤቶች የመደበኛውን ፍርድ ቤት ስራ እንዳቀለሉለት ተነግሯል
- sheger1021fm
- Aug 4, 2023
- 1 min read
ባልተፃፈ የባህል ሕጎች የዳኝነት ስራ የሚሰሩ ባህላዊ ፍርድ ቤቶች በኦሮሚያ ክልል እየሰሩ ይገኛሉ፡፡
ባህላዊ ፍርድ ቤቶች የመደበኛውን ፍርድ ቤት ስራም እንዳቀለሉለት ተነግሯል፡፡
ለመሆኑ ባህላዊ ፍርድ ቤቶቹ ውሳኔ የሚሰጡት እንዴት ባለ ሂደት ነው?
ፍርድ ቤቶቹ ለወንድ እና ለባለሀብት ያጋደለ ውሳኔ ያስተላልፋሉ ተብሎም ቅሬታ ይሰማል፡፡
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments