ሐምሌ 29፣2015 - በታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ላይ የፍትህ ሚኒስቴር ማብራሪያ ሰጥቷል
- sheger1021fm
- Aug 5, 2023
- 1 min read
ከትናንት ጀምሮ ስራ ላይ የዋለውና በአማራ ክልል የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተለያዩ ገደብና ክልከላዎችን የያዘ ነው፡፡
በጉዳዩ ላይ የፍትህ ሚኒስቴር ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments