ሐምሌ 3፣2015 - የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የወሰዷቸውን ወረዳዎች በደቡብ ሱዳን ስር አዋቅረዋቸዋል ተባለ
- sheger1021fm
- Jul 11, 2023
- 1 min read
የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የወሰዷቸውን ወረዳዎች በደቡብ ሱዳን ስር አዋቅረዋቸዋል ተባለ፡፡
ታጣቂዎቹ ንጹሃን ዜጎች ላይ የሚያደርሱት ጥቃት እንደቀጠለ በመሆኑ የፌዴራል መንግስት ትኩረት እንዲሰጠው ተጠይቋል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments