ሐምሌ 5፣2015 - ከ1,700 በላይመ ጥቆማዎችን መቀበሉን የሥነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ተናገረ
- sheger1021fm
- Jul 12, 2023
- 1 min read
በ2015 በጀት ዓመት ከመጋቢት ወር ጀምሮ እስካሁን ከ1,700 በላይ የሙስናና የብልሹ አሠራር ጥቆማዎችን መቀበሉን የፌደራል የሥነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ተናገረ።
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments