ሐምሌ 7፣2015 - ከሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት በመሸሽ ወደ ኢትዮጵያ በስደት የመጡ ኢትዮጵያዊያን ችግር ውስጥ ወድቀዋል ተባለ
- sheger1021fm
- Jul 14, 2023
- 1 min read
ከሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት በመሸሽ ወደ ኢትዮጵያ በስደት የመጡ እና የሌላ ሀገር ዜጋ መሆናቸውን የሚያሳይ ማስረጃ የሌላቸው ኢትዮጵያዊያን ችግር ውስጥ ወድቀዋል ተባለ፡፡
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments