መስከረም 21፣2016-ኢትዮጵያ የራሷ አስተማማኝ እና ሳይንሳዊ የልማት እድገት መለኪያ እንዲኖራት እየሰራ መሆኑን የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር ተናገረ
- sheger1021fm
- Oct 3, 2023
- 1 min read
ኢትዮጵያ የራሷ አስተማማኝ እና ሳይንሳዊ የልማት እድገት መለኪያ እንዲኖራት እየሰራ መሆኑን የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር ተናገረ።
አንድ መቶ መለያዎች ይኖሩታል የተባለው እና ይሰናዳል የተባለው ምጣኔ ሃብታዊ መለኪያ ተግባራዊ ሲሆን አሁን የሚታየውን የህዝብ ኑሮ እና የሃገር እድገት ለየቅል የሆነበት የእድገት ልኬት መላ ያገኛል ተብሏል።
ያሬድ እንዳሻው
Commenti