በአዲስ አበባ ከ37 ሺህ በላይ የልዩ ፍላጎት ትምህርት የሚያስፈልጋቸው አካል ጉዳተኞች አሉ፡፡
ነገር ግን በተለያየ ቁሳቁስ እጥረት እና ከሌሎች ተማሪዎች ጋር ተቀላቅለው የሚማሩ በመሆናቸው ችግሮች እንደሚገጥማቸው ይነገራል፡፡
በተለይ ዓይነ ስውራን ተማሪዎችን ለማገዝ የከተማዋ ትምህርት ቢሮ ድጋፍ አድርጌያለሁ ብሏል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments