መስከረም 24፣2016 - ኢንዱስትሪዎች ከሚያስፈልጋቸው የጨው መጠን እያገኙ ያሉት ከግማሽ በታች ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Oct 5, 2023
- 1 min read
በኢትዮጵያ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎች ለግብአትነት ከሚያስፈልጋቸው የጨው መጠን እያገኙ ያሉት ከግማሽ በታች ነው ተባለ።
ኢትዮጵያ ያላት የጨው ክምችት ግን ለሁለት ሚሊየን ዓመታት ሊያገለግል የሚችል እንደሆነ ተነግሯል።
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments