top of page

መስከረም 25፣2016 - በኢትዮጵያ ግማሽ ያህሉ ህዝብ ንጹህ የመጠጥ ውሃ ተጠቃሚ አይደለም ተባለ

  • sheger1021fm
  • Oct 6, 2023
  • 1 min read

በኢትዮጵያ ግማሽ ያህሉ ህዝብ ንጹህ የመጠጥ ውሃ ተጠቃሚ አይደለም ተባለ፡፡


ወተር ኤይድ(Water Aid) የተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት ይህን ችግር ለመቀነስ ፕሮጀክት ቀርጬ ለተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ለመስራት አቅጃለሁ ብሏል፡፡


ፋሲካ ሙሉወርቅ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page