top of page

መስከረም 25፣2017 - በከፍተኛ መጠን ጭማሪ እየታየበት ያለው የመንግስት አገልግሎት ክፍያ

በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የመንግስት አገልግሎት ክፍያ በከፍተኛ መጠን ጭማሪ እየታየበት ነው፡፡


ለውሃውም፣ ለመብራቱ፣ ለመንጃ ፍቃዱም፣ ለባንኩም ለሌላ ሌላው ክፍያ ያልተጨመረበት ማግኘት ይቸግራል፡፡


በሌላ በኩል ደግሞ በሁለት ዲጂት ጠንካራ ሆኖ የቀጠለው የዋጋ ግሽበት የህዝቡን የመግዛት አቅም አዳክሞታል፡፡



ምንታምር ፀጋው

Comments


bottom of page