መስከረም 3፣2016 - የሰብአዊ መብት ድርጀቶች መረጃዎችን ከመንግስት ተቋማት ማግኘት እየቻልን አይደለም አሉ
- sheger1021fm
- Sep 14, 2023
- 1 min read
ሰብአዊ መብት ላይ የሚሰሩ ድርጀቶች የሚያስፈልጉትን መረጃዎችን ከመንግስት ተቋማት ማግኘት እየቻልን አይደለም አሉ፡፡
ድርጅቶቹ መረጃ ካለማግኘታችን በተጨማሪ በሰራተኞች ላይ የሚደርሰው እስር እና እንግልትም ያጋጥመናል ብለዋል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments