መስከረም 7፣2016 - መምህራን ለአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ሲሰለጥኑ መክረማቸውን የከተማዋ ትምህርት ቢሮ ተናገረ
- sheger1021fm
- Sep 19, 2023
- 1 min read
ዘንድሮ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ለሚደረገው አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ብቁ እንደሆኑ የአዲስ አበባ መምህራን ሲሰለጥኑ መክረማቸውን የከተማዋ ትምህርት ቢሮ ተናገረ፡፡
ትምህርት ቤቶች ደረጃቸው እንዲሻሻልም በክረምቱ ወራት ስራዎችን ከውኛለሁ ብሏል፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments