መስከረም 8፣2016 - የምክክር ኮሚሽኑ የሚቀርቡት ቅሬታዎች እንዴት አደረጋቸው?
- sheger1021fm
- Sep 19, 2023
- 1 min read
አላግባባ ያሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ጉዳዮች በውይይት እንዲፈቱ ሀላፊነት የተሰጠው ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በምስረታው እና በሂደቱ ላይ ቅሬታ የሚያነሱ የፖለቲካ እና የሞያ ማህበራት ቅሬታ ሲያቀርቡ እንደነበር ይታወሳል፡፡
ቅሬታውም በዋነኝነት አልተካተትንም፣ አልተሳተፍንም የሚሉ ናቸው፡፡
ኮሚሽኑ ከማህበራቱ የሚቀርቡት ቅሬታዎች እንዴት አደረጋቸው?
ያሬድ እንደሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Commentaires