መጋቢት 18፣2016 - መድኃኒት አቅራቢ ድርጅት የተንዛዛ የግዥ ሥርዓቱን ለማስተካከል እየሰራሁ ነው አለ
- sheger1021fm
- Mar 27, 2024
- 1 min read
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ድርጅት የተንዛዛና ጊዜ የሚፈጅ የግዥ እና የስርጭት ሥርዓቱን ለማስተካከል እየሰራሁ ነው አለ፡፡
ከወደብ ወደ ሀገር ቤት ለማስገባት የሚወሰደውን ጊዜ ለማሳጠርም የግል ተቋማት የማጓጓዝ ስራውን እንዲከውኑ ይደረጋል ብሏል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments