መጋቢት 12፣2016 - ኢትዮ ቴሌኮም ከመንገድ ማስፋፊያና ልማት ጋር በተገናኘ የመሰረተ ልማቶቼን እያዘዋወርኩ ነው ብሏል
- sheger1021fm
- Mar 21, 2024
- 1 min read
ኢትዮ ቴሌኮም ከመንገድ ማስፋፊያና በአዲስ አበባ ልማት ጋር በተገናኘ የመሰረተ ልማቶቼን በምሽት ጭምር በጥንቃቄና በተጠና መልኩ እያዘዋወርኩ ነው ብሏል፡፡
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments