ኢትዮጵያ ያላትን የውሃ ሀብት በአግባቡ እንድትጠቀምበት ያስችላታል የተባለ ፕሮግራም መሰናዳቱ ተሰማ፡፡
‘’የተቀናጀ የውሃ ሀብት አስተዳደር’’ የሚል መጠሪያ የተሰጠው ፕሮግራም ከውሃ ጋር የተገናኙ ችግሮችን ይፈታል ተብሎ ታምኖበታል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
コメント