መጋቢት 17፣2016 - በምርጫና በድህረ ምርጫ ወቅት የሚደርሰው ፆታዊ ጥቃት ለመለየት ጥናቶች ያስፈልጋሉ ተባለ
- sheger1021fm
- Mar 26, 2024
- 1 min read
በምርጫና በድህረ ምርጫ ወቅት በሴቶች ላይ የሚደርሰው ፆታዊ ጥቃት እና የመብት ገፈፋ ግልፅ ብሎ የሚታይ ባለመሆኑ ችግሮቹን ለመለየት ተከታታይ ጥናቶች ያስፈልጋሉ ተባለ፡፡
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Yorumlar