መጋቢት 17፣2016 - በዋግኽምራ ዞን፤ በውሃ እጥረት ምክንያት እከክ እና መሰል በሽታዎች እየተስፋፉ ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Mar 26, 2024
- 1 min read
ድርቅ ካለባቸው አካባቢዎች መካከል በሆነው ዋግኽምራ ዞን፤ በውሃ እጥረት ምክንያት እከክ እና መሰል በሽታዎች እየተስፋፉ ነው ተባለ፡፡
ዞኑ የመድኃኒት እጥረትም አጋጥሞኛል ብሏል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments