መጋቢት 17፣2016 - የተዘረፉት ቅርሶች በአለም አቀፍ ገበያዎች ላይ ለሽያጭ እየወጡ መሆኑን ሰምተናል
- sheger1021fm
- Mar 26, 2024
- 1 min read
በሰሜኑ ጦርነት ወቅት በትግራይ እና በአማራ ክልል በርካታ ቅርሶች መዘረፋቸው ይታወሳል፡፡
የተዘረፉት ቅርሶች በአለም አቀፍ ገበያዎች ላይ ለሽያጭ እየወጡ መሆኑን የትግራይ ክልል ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ተናግሯል፡፡
ቅርሶች እንዳይሸጡ እገዳ ተጥሏል የተባለ ሲሆን ወደ ሀገር ለመመለስም እየተሰራ መሆኑን ሰምተናል፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
コメント