መጋቢት 18፣2016 - ንግድ ባንክ ያጋጠመው የሲስተም ችግር ምን እንደሆነ በብርቱ እየመረመርኩ ነው ሲል ብሔራዊ ባንክ ተናገረ
- sheger1021fm
- Mar 27, 2024
- 1 min read
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያጋጠመው የሲስተም ችግር ምን እንደሆነ በብርቱ እየመረመርኩ ነው ሲል ብሔራዊ ባንክ ተናገረ፡፡
ንግድ ባንክ ኪሳራ እንዳላጋጠመው የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዢ አረጋግጠዋል፡፡
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments